በዚህ ድህረ ገጸ ላይ ለጊዜዉ የሉቃሰን መጽሐፍ በሐመር ቋንቋ ለቀንላቸዎል። የቀሩትን የወንጌል መጽሐፍትን ደግሞ በቅርብ እናቀርብላአዋለን።
ይህን ድህረ ገጽ በመከታተል ቀሪ ስራችንን ይጠብቁ። መጽሐፍችን በመጫን በሚመቻችሁ ሁኔታ ማንበብ ትችላላችሁ።
መልዕክትዎን ከታች በተገለፀው አድራሻ ሊልኩልን ይችላሉ።ስምዎን ወይም ኢሜይል አድራሻዎን መስጠት ግዴታ አደለም። ጥያቄ ኖሮት እንድንመልስልዎ ከፈለጉ ግን አድራሻዎንና ስምዎን ጨምረው ይጻፉ።