You are here
የሐመር ባህል
ውድ ጎብኚ ፣
የሐመርን ባህል ለማየት ስለመጣችሁ እናምስግናለን
የሐመር ባህል በርካታ ሲሆኑ ከነዚህም መልካከል ፣ የከብት ላይ ዝላይ ፣ የማታ ጭፋራ ወዘተ... ናቸው።
ከታች ያሉትን ፎቶዎች ማየት ይችላሉ።
Hamer Mazz / የሐመር ወንዶች - ከብት ዘለው ሚስት ለማጨት የተዘጋጁ
Hamer Evangadi Dance / የሐመር የማታ ጭፈራ
Hamer Ukuli Bulinta / Hamer Cattle Jumping / የሐመር የከብት ላይ ዝላይ
Copyright © 2023, Hamer Ethiopia